ፋኖ የብዙሃን መገናኛ FANO MEDIA HOUSE ፦ በማቁዋቁዋም በሀገር ውስጥና በውጭው አለም ለሚኖረው ህዝባችን በቴሌቪዥንና በሬዲዮ ለከተማ ነዋሪወችና ለአርሶ አደሩ እውነተኛ፣ወቅታዊ፣አስፈላጊ መረጃወችን በማቅረብ ህዝባችን ጠላቶቹንና የጠላቶቹንም አውዳሚ፣ድብቅና ቀጣይነት ያለው እስትራቴጃቸውን በማሳወቅ የተመሳሰለ አስተሳሰብና ወኔ የተላበሰ ለትግልም በአንድነት የሚነሳ ህዝብ የመፍጠር ታሪካዊና ሙያዊ ተልእኮ ያነገበ በአማራ የፖለቲካና አካዳሚክ ሙህራን የሚመራ ህዝቡም የሚዲያውን ተግባርና የገንዘብ እንቅስቃሴ የሚቆጣጠረው መሆኑን በመገንዘብ መላው የአማራ ህዝብና የአማራ ወገኖች በገንዘብ፣ በእውቀትና በቁሳቁስ የነቃ ተሳትፎ እንድታደርጉ ታላቅ ጥሪ ቀርቦላችኋል። ድልና ነፃነት ለተበደለው ህዝባችን፤

Fano Media House calls for national support to launch a media network that will propel a massive Amhara force to secure freedom, equality, and justice in Ethiopia. To advance mass communication through radio and TV broadcasting, we need the collective participation of all interested people, especially Amharas, in donating money and equipment and sharing expertise. We always stand for the truth to safeguard our people.

https://gofund.me/7cda66cb